#አንኳር

13

#አንኳር

ሀገራዊ ሪፎርምና ጠንካራ የኢኮኖሚ ስርዓት ግንባታን በተመለከተ፦

“በዓለም ላይ እየተፈጠረ ባለው የንግድ ስርዓት መዛባት፤ እንዲሁም በዋና ዋና ምርቶች ላይ ባጋጠመው የምርት እጥረትና ሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪና የእድገት መገራገጭ አጋጥሟል።

ነገር ግን በኢትዮጵያ ሲከናወን በቆየው የኢኮኖሚ ሪፎርም ስራ ምክንያት ፈተናዎችን የሚቋቋም አቻዮ የኢኮኖሚ ስርዓት መገንባት ችለናል።”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

‎#የመደመር_መንግሥት!

‎

‎#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! 🇪🇹

‎

‎#ባሕር_ዳር #ኅዳር_17_2019_ዓ_ም

‎

‎የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

 

 

Previous article‎የግብጽን ተልዕኮ ተቀብለው የሚሠሩ አካላትን በሀገር ክህደት የሚያስጠይቅ የሕግ ማዕቀፍ እንዲደነገግ የምክር ቤት አባላት ጠየቁ።
Next article#አንኳር