ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ቢዮ ጋር ተወያዩ። November 23, 2026 5 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማህበራዊ ትሥሥር ገጻቸው “በCPHIA 2026 ጉባኤ ወቅት ከሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ቢዮ ጋር በመገናኘት የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን ማጠናከር እና በጋራ ጥቅም ዙሪያ ትብብራችንን ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል” ብለዋል። #የመደመር_መንግሥት! #ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! #Africa #CPHIA2026 #ባሕር_ዳር #ኅዳር_14_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ተዛማች ዜናዎች:5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የሕዝብ ጤና ጉባኤ መካሄድ መጀረ