
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከቦትስዋናው ፕሬዝዳንት ዱማ ጌዲዮን ቦኮ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ወቅት ከቦትስዋናው ፕሬዝዳንት ዱማ ጌዲዮን ቦኮ ጋር ተወያይተናል ብለዋል።
በውይይታችንም ሁለቱ ሀገሮች የተጋረጡባቸውን የጋራ የአየር ንብረት ለውጥ ተግዳሮቶች እና እየወሰድናቸው ያሉትን ምላሾች ጨምሮ በCOP32 ላይ ትብብራችንን ለማጠናከር፣ ጠንካራ የአፍሪካ አየር ንብረት አጀንዳን ወደፊት ማስቀጠል እና በሌሎች ሰፊ የሁለትዮሽ ትብብር መስኮች ላይ መክረናል ነው ያሉት።
#የመደመር_መንግሥት!
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
