
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል–ታኒ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል–ታኒ ጋር ከCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን የሁለትዮሽ ውይይት አድርገናል ብለዋል።
ውይይታችን የረጅም ጊዜ ግንኙነታችንን ይበልጥ ለማጠናከር እና የጋራ የመልማት አቅም ባላቸው ዘርፎች ላይ ያለንን ትብብር ለማሳደግ ያለመ ነበር ነው ያሉት።
#የመደመር_መንግሥት!
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
