
የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና የኢትዮጵያ ጠላቶችን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።
በሰልፉ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት የከተማዋ ነዋሪዎች የመከላከያ ሠራዊትን ጀግንነት እና ለሀገር መጽናት እያደረገ ያለውን አስተዋጽኦ እውቅና የሚሰጡ መልእክቶችን እያስተጋቡ ከከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ወደ አጼ ቴዎድሮስ ስታዲዬም ገብተዋል።
ነዋሪዎቹ:-
ዘጋቢ:- አሰፋ ልጥገበው
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
