“ሁሌም ከጸጥታ ኃይሎች ጎን እንሰለፋለን” የደብረ ኤሊያስ ወረዳ ነዋሪዎች

7
‎በ‎ምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለመደገፍ እና የጥፋት ኃይሎችን ለማውገዝ ያለመ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
በሰልፉ ሠራዊቱ እያካሄደ ያለውን የሕግ ማስከበር ዘመቻ እና የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር የሚያደርገውን ጥረት የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል።‎
የሰልፉ ተሳታፊዎች የሀገርን ሰላም እና ደኅንነት ለማስጠበቅ መስዋዕትነት እየከፈለ ከሚገኘው የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና ከክልሉ የጸጥታ ኃይሎች ጎን እንደሚሰለፉ አረጋግጠዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous article“የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን የኢትዮጵያ ኩራት እና የሕዝብ ዋስትና ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት
Next article“ሕዝባችን በአደባባይ በመውጣት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያለውን ድጋፍ አሳይቷል፤ ለፀረ-ሰላም ኀይሎችም ቦታ እንደሌለው አረጋግጧል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብራሬ