ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና የፍኖተሰላም ከተማ እና ጃቢጠህናን ወረዳ በጋራ በመኾን የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ፣ ጽንፈኝነትን እና ሥርዓት አልበኝነትን የሚያወግዝ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። October 22, 2026 4 ነዋሪዎቹ በድጋፍ ሰልፉ ላይ ለድል የተወለደው መከላከያ ሠራዊት አለኝታችን ነው፤ የሀገራችንን ሰላም ለማወክ ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር የተሰለፉ ኀይሎችን እናወግዛለን እና ከባዕዳን ተልዕኮ ወስደው ኢትዮጵያን እየወጉ ባሉ ጽንፈኛ እና ተላላኪዎች የሚወሰደውን እርምጃ እንደግፋለን የሚሉ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል። #የመደመር_መንግሥት!#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! #ፍኖተ_ሰላም #ጥቅምት_12_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ተዛማች ዜናዎች:በመራዊ ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።