የእናርጅ እናውጋ ወረዳ እና የደብረ ወርቅ ከተማ ነዋሪዎች የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።

4
ከምሥራቅ ጎጃም ዞን ኮሙዩኒኬሽን የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው የእናርጅ እናውጋ ወረዳ እና የደብረ ወርቅ ከተማ ነዋሪዎች የሀገር
መከላከያ ሠራዊት እና የክልሉን የጸጥታ ኃይል የሚደግፍ ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛል። ባዕዳና ባንዳዎችንም ሴራቸውን እንዲያቆሙ አውግዘዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous articleየፍኖተሰላም ከተማ እና ጃቢጠህናን ወረዳ በጋራ በመኾን የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ፣ ጽንፈኝነትን እና ሥርዓት አልበኝነትን የሚያወግዝ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
Next articleበሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጅ ቆለላ ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ፣ ባዕዳን እና ባንዳን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።