ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና በመራዊ ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። October 22, 2026 5 የመርዓዊ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት እና ለክልሉ የጸጥታ ኀይል ያላቸውን ድጋፍ በሰለማዊ ሰልፍ እየገለጹ ነው። በሰሜን ጎጃም ዞን የመርዓዊ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ኢትዮጵያ ተከብራ እንድትቀጥል ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እና ለክልሉ የጸጥታ ኀይል ያላቸውን ደጋፍ ለማረጋገጥ፣ ባዕዳ እና ባንዳን ለማውገዝ ሕዝባዊ ሰልፍ አካሂደዋል። #የመደመር_መንግሥት!#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! #ባሕር_ዳር #ጥቅምት_12_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ተዛማች ዜናዎች:እውነታዎች ስለ ጣና ፎረም፦