
የደሴ ከተማ ምክር ቤት 14ኛ ዓመት 47ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ አቶ ዱባለ አብራሬን የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አድርጎ ሾሟል።
አቶ ዱባለ አብራሬ መንግሥት እና ፓርቲ የሰጣቸውን ኃላፊነት ተቀብለው በመንግሥት እና በልማት ድርጅቶች ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሲያደርጉ መቆየታቸው ተጠቅሷል።
የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኾነው ባገለገሉባት ዓመታት ውጤታማ እና ስኬታማ ሥራዎችን ሠርተዋል።
#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ 🇪🇹
በደጀን አምባቸው
