አቶ አየን ብርሃን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አስተዳዳሪ ኾነው ተሾሙ።

4

የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።

ምክር ቤቱ አቶ አየን ብርሃንን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ አድርጎ ሾሟል።

አቶ አየን ብርሃን በተለያዩ የኀለፊነት ቦታዎች ለረጅም ዓመታት ሕዝብ እና መንግሥትን ያገለገሉ ናቸው ተብሏል ።

ዋና አሥተዳደር ኾነው እስከተሾሙበት ጊዜ ድረስ የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ኾነው ሲያገለግሉ ቆይተዋል።

#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ 🇪🇹

Previous articleጠንካራ ተቋማት ሀገርን ተሸክመው የሚቆሙ መሠረቶች ናቸው።
Next articleአቶ ዱባለ አብራሬ የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኾነው ተሾሙ።