የ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።

5
ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸውን የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል።
የተማሪዎች ውጤት፣ የዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም እና የሀገራዊ የትምህርት ፍትሐዊነት መርህን መሰረት በማድረግ የመቁረጫ ነጥቡ መወሰኑን ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ገልጿል።
Previous articleድርቅን የሚቋቋሙ ስድስት አዳዲስ የሰብል ዝርያዎች ተለቀቁ።
Next article‎በተያዘዉ በጀት ዓመት የዞኑን ማኅበረሰብ ቀጥተኛ ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ሥራዎች ላይ ትኩረት ይደረጋል።