
ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢንክሪፕሽን (የመረጃ ምሥጠራ) ማለት ማንኛውንም መረጃ ወደ ምሥጢራዊ ኮድ በመቀየር፣ ትክክለኛውን ትርጉም ካልተፈቀደላቸው ወገኖች የሚደብቅበት ዘዴ መኾኑን የ”ቴክ ታርጌት” (TechTarget) መረጃ ያሳያል።
መረጃዎቻችን ኢንተርኔት ላይም ይኹን ኮምፒውተር ውስጥ ሲቀመጡ ሌላ ሰው እንዳያነባቸው አጋዥ ቴክኖሎጂ ነው።
ነገር ግን ልክ እንደማንኛውም ቴክኖሎጂ ከጥቅሞቹ በተጨማሪ ፈተናዎችም አሉት።
ጥቅሞቹ. የመረጃ ደኅንነት፦ የግል መረጃዎችን፣ የንግድ ምስጢሮችን እና የመንግሥት ሰነዶችን ካልተፈቀደለት አካል ይከላከላል።
.ፈተናዎች .የቁልፍ መጥፋት አደጋ፦መረጃውን ለመፍታት የሚያገለግለው “የምስጠራ ቁልፍ” (Decryption Key) ከጠፋ፣ ባለቤቱም ቢኾን መረጃውን ዳግም ላያገኘው ይችላል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
