የሚሊሻ 30ኛ የምሥረታ በዓል በሁመራ ከተማ እየተከበረ ነው።

3
ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
የአማራ ክልል ሚሊሻ የተመሠረተበትን 30ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው። በዓሉ ጠንካራ የሚሊሻ ኃይል ለመገንባት እና የክልሉን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ እንደሚያስች ተገልጿል።
ዛሬ ደግሞ የአማራ ክልል ሚሊሻ 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሰቲት ሁመራ ከተማ አሥተዳደር በድምቀት እየተከበረ መኾኑን ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ኮሙዩኒኬሽን የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
Previous articleለመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም መሳካት የመሪዎችን ቁርጠኝነት ወሳኝ ነው።