ጁድ ቤሊንግሃም በሪያል ማድሪድ የሚያቆየውን አዲስ የአምስት ዓመት ኮንትራት ለመፈረም በቃል ደረጃ ተስማማ።

0
34

እንግሊዛዊው የመሐል ሜዳ ተጫዋች ጁድ ቤሊንግሃም በሪያል ማድሪድ የሚያቆየውን አዲስ የአምስት ዓመት ኮንትራት ለመፈረም ከክለቡ ጋር በቃል ደረጃ ስምምነት ላይ ደርሷል።

በሁለቱ ወገኖች መካከል የተደረሰው የቃል ስምምነት የተረጋገጠ ሲኾን፣ በቅርቡም መደበኛ የፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ የሚከናወን ይኾናል።

ለክለቡ እና ለአሠልጣኙ ጆዜ ሞሪንሆ የማይነካ ቁልፍ ተጫዋች የኾነው ቤሊንግሃም፣ በማድሪድ ባለው ቆይታ ደስተኛ በመኾኑ ጉዞውን ለተጨማሪ ዓመታት ለማራዘም ወስኗል።

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

#ባሕር_ዳር #ኅዳር_15_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here