ሊቨርፑል ኢትዮጵያ የአፍሪካ ወኪል መኾኗን ያረጋገጠበትን መልዕክት አሰራጭቷል።

0
70

ሊቨርፑል በይፋዊ የማኅበራዊ ገጹ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር በነበረው ጨዋታ 4 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ ደስታውን ለአፍሪካውያን ደጋፊዎቹ የገለጸበት መንገድ ብዙዎችን አነጋግሯል።

ክለቡ በለጠፈው ምስል ላይ “ድል” የሚል መልዕክት በማሰራጨት ለአፍሪካውያን ደጋፊወቹ አክብሮቱን ሲገልጽ፤ ኢትዮጵያ የአፍሪካውያን ጠበቃ ስለመኾኗ መልዕክት አስተላልፏል።

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

#ባሕር_ዳር #ኅዳር_15_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here