ሃየሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ አሽራፍ ሃኪሚ በአፍሪካ ዋንጫ (AFCON) ጨዋታ ላይ የተፈጠረውን ውዝግብ አስመልክቶ አስተያየቱን ሰጥቷል።
ሃኪሚ በሰጠው ሀሳብ “ውሳኔውን እየጠበቅን ነው፤ ነገር ግን በእኔ እምነት ሴኔጋል ባደረገችው መንገድ ሜዳውን ጥሎ መውጣት አይቻልም” ሲል ተናግሯል።
አክሎም “በቡድኔ በጣም እኮራለሁ፤ ወደፊት ምን እንደሚፈጠር ደግሞ አብረን የምናየው ይኾናል” በማለት ስሜቱን ገልጿል።
#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹
#ባሕር_ዳር #ኅዳር_15_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!



