የ2019 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ በሁለት የመክፈቻ ጨዋታዎች ይጀመራል።

0
16
18 ክለቦች የሚሳተፉበት የ2019 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዲሱ የውድድር ዓመት ነገ መስከረም 29/2019 ዓ.ም በሚካሄዱ ሁለት የመክፈቻ ጨዋታዎች ይጀመራል።
የነገ የመክፈቻ ጨዋታዎች መርሐ-ግብር፦
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አዳማ ከተማ | ከቀኑ 9:00 ሰዓት (በአዲስ አበባ ስታዲየም)
ሀላባ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ | ከቀኑ 10:00 ሰዓት (በሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም)
የመጀመሪያው ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች በተከታታይ ሦሥት ቀናት በተለያዩ ከተሞች በሚገኙ ስታዲየሞች የሚቀጥሉ ይኾናል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here