አርሰናል ከዴክላን ራይስ ጋር አዲስ ውል ለማሰር የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል።

0
10
የለንደኑ ክለብ አርሰናል ከአሠልጣኝ ሚኬል አርቴታ ጋር አዲስ ውል ከተፈራረመ በኋላ፣ ቀጣይ ዋና ትኩረቱን የዴክላን ራይስን ውል በማራዘም ላይ አድርጎ ድርደሩን ወደ ማጠናቀቂያው ምዕራፍ ማሸጋገሩ ተገልጿል።
ራይስ በመድፈኞቹ ቤት ያሳየውን ብቃት ተከተሎ አርሰናል የተሻሻለ የደመወዝ ጭማሪ ያካተተ አዲስ ውል ለማቅረብ ተዘጋጅቷል።
እንግሊዛዊው አማካይ ዴክላን ራይስ በኤምሬትስ በመቆየት እና ከቡድኑ ጋር ስኬታማ ጉዞውን ለመቀጠል ሙሉ ፍላጎት እንዳለው ነው ስካይ ስፖርት ያስነበበው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here