የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ለሁለተኛው የማጣሪያ ጨዋታ ዛሬ አመሻሽ ባሕር ዳር እንደሚገባ ይጠበቃል።

0
94

 

የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ለ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 19/2019 ዓ.ም ለማካሄድ ዛሬ አመሻሹ ላይ ባሕር ዳር ይገባል ተብሎ ይጠበቃል።

 

በመጀመሪያ ጨዋታቸው ከሞዛምቢክ ጋር 1 ለ 1 አቻ የተለያዩት ሴኔጋሎች ከ ዋልያዎቹ ጋር የፊታችን ማክሰኞ በባሕር ዳር ስታዲየም ጨዋታቸውን ለማድረግ ነው ባሕር ዳር የሚገቡት።

 

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

 

#ባሕር_ዳር #መስከረም_17_2019_ዓ_ም

 

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here