የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ለ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 19/2019 ዓ.ም ለማካሄድ ዛሬ አመሻሹ ላይ ባሕር ዳር ይገባል ተብሎ ይጠበቃል።
በመጀመሪያ ጨዋታቸው ከሞዛምቢክ ጋር 1 ለ 1 አቻ የተለያዩት ሴኔጋሎች ከ ዋልያዎቹ ጋር የፊታችን ማክሰኞ በባሕር ዳር ስታዲየም ጨዋታቸውን ለማድረግ ነው ባሕር ዳር የሚገቡት።
#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹
#ባሕር_ዳር #መስከረም_17_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!



