በሥብሥቡ ውስጥ ሳዲዮ ማኔ እና ኤድዋርድ ሜንዲ አልተካተቱም።
መስከረም 19/2019 ዓ.ም ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሚጫወተው የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን የተመረጡ ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ ኾነዋል።
በአሠልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራ ይፋ በተደረገው የቡድን ሥብሥብ ውስጥ የመስመር አጥቂው ሳዲዮ ማኔ እና ግብ ጠባቂው ኤድዋርድ ሜንዲ ራሳቸውን ከብሔራዊ ቡድኑ በማግለላቸው ምክንያት ሳይካተቱ ቀርተዋል።
#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹
#ባሕር_ዳር #መስከረም_08_2019_ዓ_ም
በጥበቡ ሰለሞን
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!



