እግር ኳስየውጭ ስፖርት በስፔን ላሊጋ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ አትሌቲኮ ማድሪድ ሲቪያን አሸነፈ። By Tesfaye - August 30, 2026 0 11 FacebookTwitterPinterestWhatsApp በሲቪያ ሜዳ በተደረገው ጨዋታ አትሌቲኮ ማድሪድ 3ለ1 ረቷል። ለዲያጎ ሲሞኒ ቡድን አሌክስ ቤና 2 ግቦችን ሲያስቆጥር፣ ቀሪዋን አንድ ግብ ሉክማን አስገኝቷል። አትሌቲኮ ማድሪድ ለጊዜውም ቢሆን ሊጉን መምራት ጀምሯል። በሌሎች ጨዋታዎች ሪያል ሶሲዳድ ኢስፓኞልን 2ለ1 ፣ እንዲሁም ሌቫንቴ ሪያል ቤትስን 5ለ2 አሸንፈዋል። መለሰ ግዛቸው