የማንችስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ የፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ኮከብ ተጨዋችየት አመታዊ ሽልማት አሸናፊ ሆነ።

0
72

 

ተጨዋቹ ባለፈው አመት በሊጉ 21 የግብ ኳሶችን በማመቻቸት አዲስ ክብር ወሰን ማስመዝገቡ ይታወሳል።

የእግር ኳስ ፀሀፊዎች ሽልማትን ከ2 ወር በፊት ያሸነፈው ፓርቹጋላዊ ዛሬም ሌላ የግል ክብር ጨምሯል።

ለዛሬው ሽልማት ተፎካካሪዎቹ የአርሰናሎቹ ዲክላን ራይስ፣ ዴቪድ ራያ እና ጋብሬል ማጋሌስ እንዲሁም የማንችስተር ሲቲዎቹ ኸርሊንግ ሀላንድ እና ቼርኪ ነበሩ።

ሆኖም ብርኖ የአመቱ የሊጉ ኮከብ እና ምርጥ እንደነበር በመራጮቹ ዳግም ተረጋግጧል።

መለሰ ግዛቸው

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here