የቮሊቦል ስፓርት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል። የአዴት ከተማ ቮሊቦል ቡድን አባላት

0
42
ከሰሞኑን አዲስ አበባ ላይ በተካሄደው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ተሳትፎ ተሳተፈው በኢትዮጵያ ቮሊቦል ፕሪሚየር ሊግ መግባታቸውን አረጋግጠው ተመልሷል ።
የክለቡ አባላት አዲስ አበባ በነበረው ውድድር ላይ የክልሎች ፉክክር አነስተኛ ነበር ያሉት የቡድኑ አባላት በአማራ ክልል ለቮሊቦል ስፖርት የተሰጠው ዝቅተኛ ትኩረት በሃገር አቀፍ ተሳትፎ ውክልና ላይም ተፅእኖው ታይቷል ሲሉ አስረድተዋል።
የተዳከመውን ስፖርት ወደ ነበረበት ለመመለስ ከተፈለገ ከታች መሰራት አለበት የሚሉት የክለቡ አባላት ቀጣይ ልክ እንደ ሌሎች የቀድሞ የክልሉ የቮሊቦል ክለቦች ተሳትፏቸው ታየቶ እንዳይጠፋም ከአሁኑ ወደ ስራ መገባት አለበት ሲሉ አሳስበዋል፡፡
ዳናይት ሲሳይ
#ባሕር_ዳር፡ ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here