የኢትዮጵያ ከ 23ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን የ 2027 የግብፅ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚውን አውቋል።
የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ቡድኑ በመጀመሪያው ዙር ከዩጋንዳ ጋር ደርሶ መልስ ይጫዎታል።
በሁለተኛው ዙር ደግሞ የኢትዮጵያ እና ዩጋንዳ አሸናፊ ከሞሮኮ ጋር ይገናኛል።
የመጀመሪያው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ መስከረም 18/2019 ሲካሄድ የመልሱ ጨዋታ ደግሞ መስከረም 26 እንደሚካሄድ ታውቋል።
ዳናይት ሲሳይ



