ማንችስተር ሲቲ አዩብ ባውዲን ለማስፈረም ተስማማ።

0
66
ማንችስተር ሲቲ ለ18 አመቱ ሞሮኳዊ የሊል መሀል ተጨዋች 86 ሚሊዬን ፓውንድ ለመክፈል ስምምነት ላይ ደርሷል።
ሩድሪና ቲጃኒ ራይንደርስን የሸጠው የኢንዞ ሜሪስካው ማንችስተር ሲቲ ሁነኛ ፍላጎቱ የመሀል ክፍሉን ማጠናከር ነው።
በቀጣይ ቀናት ባውዲ የሲቲ ዝውውሩን እንደሚቋጭ ቢቢሲ አስነብቧል።
መለሰ ግዛቸው
#ባሕር_ዳር፡ ነሐሴ 17/2018 ዓ.ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here