እግር ኳስየውጭ ስፖርት ማንችስተር ሲቲ አዩብ ባውዲን ለማስፈረም ተስማማ። By Tesfaye - August 23, 2026 0 65 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ማንችስተር ሲቲ ለ18 አመቱ ሞሮኳዊ የሊል መሀል ተጨዋች 86 ሚሊዬን ፓውንድ ለመክፈል ስምምነት ላይ ደርሷል። ሩድሪና ቲጃኒ ራይንደርስን የሸጠው የኢንዞ ሜሪስካው ማንችስተር ሲቲ ሁነኛ ፍላጎቱ የመሀል ክፍሉን ማጠናከር ነው። በቀጣይ ቀናት ባውዲ የሲቲ ዝውውሩን እንደሚቋጭ ቢቢሲ አስነብቧል። መለሰ ግዛቸው #ባሕር_ዳር፡ ነሐሴ 17/2018 ዓ.ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!