ኤዝሪ ኮንሳ የአርሰናል ተጫዋች ሆኗል።

0
8
ኮንሳ ከአስቶን ቪላ ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር አጠናቋል።
የ28 አመቱ ተከላካይ የመጨረሻ የዝውውር ክፍያ 51 ሚሊዮን ፓውንድ እና ተጨማሪ 4 ሚሊዮን ፓውንድ ነው።
እንግሊዛዊው ኢንተርናሽናል ትላንት በአርሰናል የህክምና ምርመራ ተደርጎለታል።
የ4 አመት ውል እና የ5ኛ አመት አማራጭ ያለው ኮንትራት በመፈረም የአርሰናል ተጨዋች ሆኗል ሲል ኦል ፉትቦል አስነብቧል።
ዳናይት ሲሳይ
#ባሕር_ዳር፡ ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here