ጋሞ ጨንቻ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ሲያረጋግጥ የደሴ ከተማ ምድብ ደግሞ ይጠበቃል።

0
37

 

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለት ክለቦችን ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንደሚያሳድግ ይጠበቃል። የ2018 የውድድር ዘመን ምድብ “ሀ” የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ፍፃሜያቸውን ሲያገኙ ጅማ ስታዲየም ላይ ቡራዩ ክፍለ ከተማን የገጠመው ጋሞ ጨንቻ 3ለ0 አሸንፎ 41 ነጥቦችን በመያዝ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።

ደሴ ከተማ የሚገኝበት ምድብ “ለ” ላይ ደግሞ ሁለተኛውን ክለብ ለመለየት በቀጣይ ቀናት በሚካሄዱ ጨዋታዎች የሚለይ ይኾናል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here