‎ሁዋን ማታ ከእግር ኳስ ተጫዋችነት ራሱን አገለለ።

0
48

የቀድሞው የቼልሲ እና የማንቸስተር ዩናይትድ አማካይ ስፔናዊው ሁዋን ማታ በአውስትራሊያው ሜልቦርን ቪክትሪ ክለብ ቆይታ ካደረገ በኋላ በ38 ዓመቱ ከእግር ኳስ ራሱን ማግለሉን አስታውቋል።

ለ20 ዓመታት ገደማ በቆየበት የእግር ኳስ ሕይወቱ የዓለም ዋንጫ፣ የአውሮፓ ዋንጫ፣ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ እንዲሁም ሁለት የዩሮፓ ሊግ እና ሁለት የኤፍኤ ዋንጫዎችን አንስቷል።

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

#ባሕር_ዳር #ኅዳር_09_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here