የሊቨርፑሉ ሆላንዳዊ የፊት መስመር ተጫዋች ኮዲ ጋክፖ በፕሪሚየር ሊጉ የውድድር ዘመን በሦሥተኛው ሳምንት ድንቅ ብቃቱን በማሳየት ላይ ይገኛል።
ጋክፖ በእነዚህ ጨዋታዎች 3 የግብ ኳሶችን አመቻችቶ በማቀበል የሊጉን የከፍተኛ አሲስት አድራጊዎች ሰንጠረዥ በብቸኝነት እየመራ ነው።
የመሐል እና የመስመር ጥቃት ሰንዛሪው ለቡድን አጋሮቹ የሚያቀርበውን የማያቋርጥ የግብ ዕድል እስከ ውድድር ዘመኑ ማጠናቀቂያ (38ኛው ሳምንት) ድረስ አስጠብቆ መጓዝ ይችል ይሆን? የሚለው የብዙዎች የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተከታታዮች መነጋገሪያ ኾኗል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!



