የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2019 የውድድር ዓመት ጨዋታ በደርሶ መልስ ይካሄዳል።

0
92

 

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2019 ውድድርን አስመልክቶ ዛሬ በጁፒተር ሆቴል ውይይት ተካሂዷል።

ውድድሩ በደርሶ መልስ ይካሄዳል ብለዋል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጅራ።

14 ክለቦች የሚሳተፉበት የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዓመቱን መስከረም 7/2019 ዓ.ም ይጀምራል።

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

#ባሕር_ዳር #ነሐሴ_29_2018_ዓ_ም

በዳናይት ሲሳይ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here