ጆዜ ሞሪንሆ ከቤኔፊካ የቀረበላቸውን የውል ማራዘሚያ ለጊዜው አለመቀበላቸውን ገለጹ።

0
3
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጆዜ ሞሪንሆ ቤንፊካ ዕሮብ ዕለት አዲስ የኮንትራት ማራዘሚያ ጥያቄ እንዳቀረበላቸው አረጋግጠዋል
ፋብሪዚዮ ሮማኖ እንደዘገበው ጆዜ ሞሪንሆ ለቀረበላቸው የውል ማራዘሚያ ሲመልሱ ” አሁን አይደለም ዕሁድ ዕለት የሚኾነውን እናያለን፤ የሚቀጥለው ሳምንት ለወደፊት እጣ ፈንታዬ ወሳኝነት አለው ብለዋል።
መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የጆዜ ሞሪንሆ ወደ ሪያል ማድሪድ የመመለስ ነገር የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ የደረሰ ይመስላል።
በሮዛ የሻነህ
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here