ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዓመቱ ምርጥ ተጫዋችነት ተመረጠ።

0
5
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብሩኖ ፈርናንዴዝ የ2025/26 የውድድር ዘመን የማንቼስተር ዩናይትድ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ኾኖ ተመርጧል፡፡
ተጫዋቹ ይህንን ክብር ሲያገኝ የዘንድሮው ለአምስተኛ ጊዜ ነው።
ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ በማቀበል በውድድር ዓመቱ ቀዳሚው ተጫዋችም ኾኗል፡፡ ባተሰለፈባቸው 33 ጨዋታዎች 19 ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ስለማቀበሉም ቢቢሲ ስፖርት ዘግቧል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here