የፍትሕ ምንጩ ዙፋን ዋልዋጅ!
ባሕር ዳር፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግጭት እና አለመግባባቶችን ለመፍታት የሚያስችሉ በርካታ ባሕላዊ የእርቅ ሥርዓቶች አሉ።
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማኅበረሰብ ለዘመናት ሲገለገልበት የቆየው እና አሁንም እየተገለገለበት የሚገኘው ዙፋን ዋልዋጅ የእርቅ እና ሽምግልና ሥርዓት ደግሞ...
39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ፡ የካቲት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ በኅብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ እነተካሄደ ይገኛል።
በጉባኤው መክፈቻ ላይ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሐመድ አሊ ዩሱፍ፣ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
“ሀገር ያለ ሕዝብ እና መንግሥት፤ መንግሥት ደግሞ ያለግብር ሊቆሙ አይቻላቸውም” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ የካቲት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከገቢዎች ሚኒስቴር ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር የዕውቅና እና የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው።
በዕውቅና እና ንቅናቄ መድረኩ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣...
በምስጢር የሚሰቃዩ እናቶችን ታሪክ የሚቀይረው የሕክምና መፍትሔ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በርካታ እናቶች የማህጸን መውጣት ችግር አጋጥሟቸው ለረጅም ዓመታት በስውር ሕመም እንደሚሰቃዩ ይነገራል። ይሁን እንጂ ባለሙያዎች ችግሩ ቀድሞ ከተለየ በቀላሉ በሕክምና ሊድን የሚችል መኾኑን በመግለጽ እናቶች ሕመማቸውን ደብቀው...
“የምርጫ ውድድራችን የሕዝባችን ሰላም እና የሀገርን አንድነት እንዳያደፈርስ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል” አቶ ተስፋሁን ዓለምነህ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በባሕር ዳር እየተወያየ ነው።
በውይይቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሠብሣቢ ተስፋሁን ዓለምነህ ኢትዮጵያ 7ኛውን...








