ያለ ሰላም ትምህርትን፤ ያለ ትምህርትም ዘላቂ ሰላምን ማምጣት አስቸጋሪ ነው።
ደሴ: የካቲት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከወሎ ቀጣና የዞን እና የወረዳ ትምህርት መሪዎች፣ ከ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርእሰ መምህራን፣ ሱፐር ቫይዘሮች እና የትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር የ2018 ዓ.ም የስድስት ወራት ዕቅድ...
የሥራ ስምሪት የዜጎችን ደኅንነት ያረጋገጠ እንዲኾን እየተሠራ ነው።
ገንዳ ውኃ: የካቲት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ክፍት የሥራ ዘርፎች ወጣቶችን ለማገናኘት የሚረዳ የባዮሜትሪክ ኪት ማሽን የሥራ ማስጀመሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ሥራ እና ክህሎት መምሪያ...
“ሴፍቲኔት የድሆች እንባ አባሽ ነው” የፕሮግራሙ ተጠቃሚዎች
ደብረ ብርሃን: የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት የሁለተኛ ዙር ተጨማሪ በጀት የምግብ ዋስትና ሴፍቲኔት ፕሮጀክት የአካባቢ ልማት ተጠቃሚዎችን አስመርቋል።
ፕሮግራሙ ዜጎች ከቤታቸው ወጥተው ተጨማሪ ገቢ እንዲያመነጩ እና በዘላቂነት እንዲደራጁ...
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የኢንቨስትመንት ማነቆዎችን ለመፍታት እየሠራ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከየካቲት 05 እስከ 08 /2018 ዓ.ም ሲያካሂድ የቆየውን 4ኛው "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" መዝጊያ መርሐ ግብር አስመልክቶ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል ።
በመርሐ ግብሩ...
የሀገር ፍቅር ተምሳሌት መሪ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አጼ ቴዎድሮስ ንጉሠ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያ ተብለው የነገሡት በዚህ ሳምንት በየካቲት አምስት ቀን ነበር፡፡
ተክለ ጻድቅ መኩሪያ ስለ ንግሥናቸው ሲጽፉ የዚያኔው ደጅ አዝማች ካሳ በየካቲት 05/1847 ዓ.ም ደጅ አዝማች...








