“ጎንደር ጥንታዊነትን ከዘመናዊነት እንደሰምና ወርቅ ያስማማች ልዩ ከተማ ናት።” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
የታሪክ ማህደር፣ የኪነ-ጥበብና የሥልጣኔ መፍለቂያ በሆነችው ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ገብተናል።
ጎንደር የኢትዮጵያ የልዕልና ምልክት፣ የኅብረ-ብሔራዊነት ማሳያና ጥንታዊነትን ከዘመናዊነት እንደሰምና ወርቅ ያስማማች ልዩ ከተማ ናት።
በዐፄ ቴዎድሮስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለተደረገልን እጅግ ደማቅና ክብር የተሞላበት አቀባበል...
መንግሥት ነዳጅ ቆጥቡ እንጂ የትራንስፖርት ታሪፍ ጨምሩ አላለም።
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመካከለኛው ምሥራቅ የተነሳው ግጭት የነዳጅ እጥረት እንዲከሰት አድርጓል። ነዳጅን ገዝተው ለሚጠቀሙ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት ደግሞ የነዳጅ እጥረቱ በማኅበረሰቡ የዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል።
ይህንን ፈተና ለመሻገር...
አሚኮ ተዓማኒነት እና ፋይዳ ያላቸው የዲጂታል ሚዲያ መረጃዎችን በማስተላለፍ ሕዝብን እያገለገለ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ለክልሉ የሕዝብ ግንኙነት መሪዎች የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየሰጠ ነው፡፡
በሥልጠና ማስጀመሪያ መርሐግብሩ ተገኝተው የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ...
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አዲስ ሞሰብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ሦሥተኛውን ቅርንጫፍ አስጀመረ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አዲስ ሞሰብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ሦሥተኛውን ቅርንጫፍ በልደታ ክፍለከተማ አስጀምሯል።
አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለኅብረተሰቡ ፈጣን እና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል መኾኑን...
ባለፉት ወራት በአማራ ክልል ከ469 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ማዳን ተችሏል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አምራች ኢንዱስትሪዎችን ወደ ተኪ ምርት የማሸጋገር እና የዘርፉን ምርታማነት የማሳደግ ሥራ ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገበ መኾኑን የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል።
የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ...








