በደሮ እርባታ ተሰማርተው እየሠሩ ለሚገኙ ተጠቃሚዎች ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር እየተሠራ ነው።

  ደባርቅ፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ አበበ ስማቸው እና አቶ ዮናስ መሐባው በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ኗሪ ናቸው። በደሮ እርባታ ዘርፍ ተሰማርተው በመሥራታቸው ተጠቃሚ መኾናቸውንም ይገልጻሉ። አቶ አበበ ስማቸው እንደገለጹት ወደ እርባታ ሥራው ሲገቡ...

በሦስት ዓመታት ይጠናቀቃል የተባለው የዓለም ከተማ-ደጎሎ መንገድ ፕሮጀክት የት ደረሰ?

‎ ባሕር ዳር: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የዓለም ከተማ-ደጎሎ መንገድ ፕሮጀክት በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ እና ደቡብ ወሎ ዞኖችን የሚያገናኝ መንገድ ነው፡፡ መንገዱ ከተጀመረ ረጅም ጊዜን ያስቆጠረ ነው። አሁን ላይም ተቋርጦ ይገኛል፡፡ ‎አቶ አለባቸው ኃይሌ የጃማ...

የጥቁር ሕዝቦች የማንቂያ ደወል ኢትዮጵያ!

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪክ የማይቀለብስው፤ የዓለምን ትኩረት የሰረቀው፤ የአይቻልምን መንፈስ እንዳይነሳ አድርጎ የቀበረው፤ ለአዕላፍት የተስፋ ብርሃንን የሰነቀ ታሪክ በሰው ዘር መገኛ ሀገር ተከሰተ። ዐይኖች ሁሉ ወደ አፍሪካ ወደ ፀሐይ መውጫ ተመለከቱ፤ ጆሮዎች...

ሴቶችን ያላሳተፈ ሀገር ዘላቂ ልማት እና ሰላምን ለማረጋገጥ ይቸግረዋል።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ "በሴቶች ተሳትፎ የጸናች እና የበለጸገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የሴቶች የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። የኢፌዴሪ ሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ድኤታ እና...

ምርጫ በማስተጓጎል ኢ-ዴሞክራሲያዊ ሁኔታ ለመፍጠር የሚፍጨረጨሩትን መታገል ይገባል።

  ወልድያ: የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የምርጫ ማኒፌስቶ እና ምልክቱን ለአባላቱ እና ለደጋፊዎቹ አስተዋውቋል። ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ በወልድያ ከተማ የጁ ባሕል ማዕከል ለተሰባሰቡ አባላት እና ደጋፊዎቹ ነው ያስተዋወቀው። የምርጫ...