ምርጫ ነክ መረጃዎች ተዛብተው እና አሳሳች ኾነው እንዳይቀርቡ ጥረት እየተደረገ ነው።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በያዝነው ሳምንት በምርጫ እና በድኅረ ምርጫ ወቅት ሊፈጠሩ የሚችሉ ምርጫ ነክ ሐሰተኛ እና አደናጋሪ መረጃዎችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚያስችለውን የብሔራዊ ትብብር ስምምነት ይፋ አድርጓል። በይፋ...

የፕላስቲክ ምርቶችን ከመጠቀም የሚከለክለው አዋጅ ምን ምን ጉዳዮችን ይዞ ይኾን?

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለ19 ዓመታት ያህል ስትጠቀምበት የነበረውን የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ላይ የሚያትተውን አዋጅ አሻሽላ በአዲስ አዋጅ ተክታለች። አዋጅ ቁጥር 513/1999 ተብሎ ሲጠራ የነበረው አዋጅ በአዲሱ 1383/2017 ተተክቷል። ይህ አዋጅ ባለፈው...

የዳንግላ-ጃዊ አስፋልት መንገድ ሥራ ለምን ተቋረጠ?

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአስፋልት መንገዶች በተቀመጠላቸው ጊዜ ሲጠናቀቁ መንገዱ ለተሠራለት አካባቢ ማኅበረሰብ ሰፊ ግልጋሎት ከመስጠት ባሻገር ሀገርን ከተጨማሪ ወጭ የማዳን ጉልህ ድርሻ አላቸው። ኾኖም ግን በተለያዩ ምክንያቶችን በርካታ የመንገድ ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ...

የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ለይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ።

  ባሕር ዳር: የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚኒስትር ድኤታ...

በጤና ሚኒስቴር በደቡብ ወሎ ዞን ሁለት ወረዳዎች መልሰው የተደራጁ የጤና ተቋማትን ርክክብ አካሄደ።

  ደሴ፡ የካቲት 17/2018ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር ከአውሮፓ ኅብረት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ከዩኒሴፍ ጋር በአራት ዞኖች ለሚገኙ 35 የጤና ተቋማት የግንባታ ሥራ እና የሕክምና ቁሳቁስ እንዲሟላላቸው ተደርጓል። በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ሱሉላ ጤና ጣቢያ የግንባታ...