የገና እና የጥምቀት በዓላት ለክልሉ የቱሪዝም እንቅስቃሴ መነቃቃት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጥር ከሚከበሩ በዓላት መካከል በተለይም የገና እና የጥምቀት በዓል ለአማራ ክልል የቱሪዝም እንቅስቃሴ መነቃቃት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን የክልሉ ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ አስታውቋል።
የቅዱስ ላሊበላ እና አካባቢው አስጎብኝዎች...
“ከትግራይ ሕዝብ ጋር ትናንትም ዛሬም ነገም ግጭት የለንም” ሰልፈኞች
ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተለያዩ አካባቢዎቾ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
በዞኑ በሚገኙ በአራቱም ወረዳዎች እና በአምስቱም ከተማ አስተዳደሮች የሕውሀትን ዳግም ወረራ እና ጦርነት በመቃዎም ሕዝባዊ...
የስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን ደኅንነት ለመጠበቅ የቅድመ እሳት መከላከል ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
ደባርቅ: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት ቤት እና አፍሪካን ዋይልድ ፋውንዴሽን በመተባበር በፓርኩ ዙሪያ ለሚገኙ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የቅድመ እሳት መከላከል ሥልጠና ሰጥተዋል።
ሥልጠናው በበጋ ወቅት ሊፈጠር የሚችል የእሳት አደጋን ቀድሞ...
“ኢትዮጵያ የታሪክ እና የባሕል ሀብታም ናት” ባካሪ ሳኛ
ባሕር ዳር: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የአርሰናል እና የማንቸስተር ሲቲ ተጫዋች ባካሪ ሳኛ የባሕር ዳር ስታዲየምን ጎብኝቷል። በጉብኝቱ ከባካሪ ሳኛ በተጨማሪ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጅራ እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎችም ተገኝተዋል።
የቀድሞው...
የመርቆሬዎስ በዓል በስኬት እንዲከበር ፖሊስ የበኩሉን ዝግጅቱን አጠናቅቋል።
ባሕር ዳር: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆሬዎስ በዓል በስኬት እንዲጠናቀቅ የበኩሉን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል።
ፖሊስ የማኅበረሰቡን ሰላም እና ደኅንነት ለማረጋገጥ እና የአካባቢውን ዘላቂ ሰላም ለማስፈን እየሠራ መኾኑን...








