ምርጫው ፍትሃዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ በጋራ መሥራት ያስፈልጋል።
ጎንደር: የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ውይይት በጎንደር ከተማ ተካሂዷል።
ውይይቱ የምርጫ ዝግጅትን ጨምሮ ምርጫው ዴሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ የሚያስችሉ ሃሳቦች ላይ...
በሕገ ወጥ ድርጊታቸው በቀጠሉ ጽንፈኞች ላይ የሚደረገው ሕግ የማስከበር ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የምሥራቅ ዕዝ...
ባሕር ዳር: የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ በጽንፈኛ ቡድኑ ላይ በተወሰደ እርምጃ የተለያዩ የጦር መሣሪያዎችን መማረኩን የምሥራቅ ዕዝ አስታውቋል።
መንግሥት ያቀረበውን የሰላም አማራጭ ባልተቀበሉ የጽንፈኛው ቡድን አባላት ላይ በሰሜን...
ተማሪዎችን ለሀገር እና ለክልል አቀፍ ፈተናዎች ብቁ ለማድረግ እየተሠራ ነው።
ደብረማርቆስ፡ የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ የጎጃም በር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪ ቤዛዊት መንግሥቴ ትምህርት ቀጣይ ሕይወቴን መስመር የማስይዝበት ዓላማየ ነው ትላለች።
ተማሪዋ ለትምህርቷ በምትሰጠው ልዩ ትኩረት እና...
ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በሂደት የሚገነባ ነው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች በየደረጃው የሚገኙ የሕዝብ ተወካዮችን እና መሪዎችን በዴሞክራሲያዊ መንገድ በድምጽ አሰጣጥ የሚመርጡበት ሥርዓት ነው። የዴሞክራሲያዊ ምርጫ መካሄድ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እና ለሀገር ዕድገት አስተዋጽኦው ከፍተኛ ነው፡፡
ለመኾኑ ዴሞክራሲያዊ...
በጦርነት የወደመው የአዳርቃይ ሆስፒታል ሙሉ ጥገና ሊደረግለት ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተሟላ የጤና አገልግሎት ማግኘት ለአዳርቃይ ወረዳ ነዋሪዎች የረጅም ጊዜ የመልካም አሥተዳደር ጥያቄ ኾኖ ቆይቷል። መንግሥትም ለጥያቄው ምላሽ ለመስጠት በወረዳው የሆስፒታል ግንባታ አከናውኗል። ነገር ግን ሆስፒታሉ በመጠናቀቅ ላይ እያለ...








