ማኅበረሰቡ ከትራፊክ አደጋዎች ራሱን ለመጠበቅ የትራፊክ ሕጎችን ሊያከብር ይገባል።
ደብረማርቆስ: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ባለፉት ስድስት ወራት ዘጠኝ የትራፊክ አደጋዎች ተከስተው በሰው ሕይዎት እና ንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የሚያስችል የትራፊክ ሳምንት አክብሯል። የከተማ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ስብሰባውን ያካሂዳል።
ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 10ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ጥር 26/2018 ዓ.ም ያካሂዳል።
ምክር ቤቱ በነገው ስብሰባው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በፌዴራል መንግሥት የ2018...
የገና እና የጥምቀት በዓላት ለክልሉ የቱሪዝም እንቅስቃሴ መነቃቃት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጥር ከሚከበሩ በዓላት መካከል በተለይም የገና እና የጥምቀት በዓል ለአማራ ክልል የቱሪዝም እንቅስቃሴ መነቃቃት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን የክልሉ ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ አስታውቋል።
የቅዱስ ላሊበላ እና አካባቢው አስጎብኝዎች...
“ከትግራይ ሕዝብ ጋር ትናንትም ዛሬም ነገም ግጭት የለንም” ሰልፈኞች
ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተለያዩ አካባቢዎቾ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
በዞኑ በሚገኙ በአራቱም ወረዳዎች እና በአምስቱም ከተማ አስተዳደሮች የሕውሀትን ዳግም ወረራ እና ጦርነት በመቃዎም ሕዝባዊ...
የስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን ደኅንነት ለመጠበቅ የቅድመ እሳት መከላከል ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
ደባርቅ: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት ቤት እና አፍሪካን ዋይልድ ፋውንዴሽን በመተባበር በፓርኩ ዙሪያ ለሚገኙ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የቅድመ እሳት መከላከል ሥልጠና ሰጥተዋል።
ሥልጠናው በበጋ ወቅት ሊፈጠር የሚችል የእሳት አደጋን ቀድሞ...








