የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 53ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው መደመር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ ላይ...

ትውልዱ የዓድዋን ድል ለመድገም አንድነትን ማጠናከር አለበት።

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓድዋ ኢትዮጵያውያን በመተባበር ሉዓላዊነታቸውን እና ነጻነታቸውን ያስከበሩበት ነው። ለዓለም ጥቁር ሕዝቦችም ድል ነው። በአፍሪካ ለነጻነት ለሚታገሉ እና በዓለም ላይም በዘረኝነት ተጽዕኖ ሥር ለነበሩ ሕዝቦች የመነሳሳት እና የኩራት ምንጭ ነው። በባሕር...

የዓድዋ ድል ሚስጢሩ የኢትዮጵያውያን የዓላማ ጽናት እና የሀገር ፍቅር ነው።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 130ኛው የዓድዋ በዓል በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉን በማስመልከት መልእክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ጥንታዊ አርበኞች ማኀበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን 130ኛው የዓድዋ በዓል የይቻላል እና የአሸናፊነት መንፈስ በማንገብ ማክበራችን...

ዓድዋ ዓለም የአሸናፊዎች መኾኗን አሳይቷል።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ክፍለ ዓለማት የነገሡ መንግሥታት ግዛታቸውን ወደ አፍሪካ ሲያስፋፉ ኢትዮጵያንም ለማስገበር ብዙ ጊዜ ሞክረዋል። የጥንቷ ሮማ ወይንም የአሁኗ ጣሊያን ደግሞ በቀዳሚነት ትቀመጣለች። አውጉስቶስ ቄሳር እና ኔሮ የተባሉ የሮማ ነገሥታቶች...

ኪነ ጥበብ ለዓድዋ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል ኢትዮጵያዊነት የተገመደበት የደም ቃል ኪዳን ነው። ኢትዮጵያውያን ዕድሜ፣ ጾታ፣ ብሔር፣ ሃይማኖት፣ የሥራ ዘርፍ እና ሌሎች ጉዳዮች ሳይገድቧቸው በአንድነት እና በጽናት ተሳትፈው ድል ተቀዳጅተውበታል። በዚህም ታሪክን በደማቅ ቀለም...