“የግማሽ ክፍለ ዘመን ጉዞ፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ድምፅ ለ50ኛ ጊዜ!”

ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎‎የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ115ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ብርቱካን ሲሳይ በዓሉን አስመልክተው...

የማይካድራ ከተማ ነዋሪዎች ሰላም፣ ልማት እና ዴሞክራሲን የሚደግፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ማይካድራ ከተማ "የመምረጥ እና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው" በሚል መልእክት ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ምርጫ የዴሞክራሲ አንዱ መገለጫ መኾኑን በመጥቀስ...

“ጥያቄያችን ለእውነትና ለፍትሕ ነው” የወልቃይት ጠገዴ እና ሰቲት ሁመራ ዞን ነዋሪዎች

ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የመምረጥና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው" በሚል መሪ መልእክት በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቤት ሞሎ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። የከተማው ነዋሪዎች በነቂስ በመውጣት ለመንግሥት...

ምንጩ ያልታወቀ ሃብት ማለት ምን ማለት ነው ?

ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ምንጩ ያልታወቀ ሃብት በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ሁለንተናዊ ጉዳት አያደረሰ በመኾኑ፣ የሕገወጥ ድርጊትን የጥቅም ምንጭነት ለመከላከል፣ ተበታትነው የሚገኙ ተዛማጅ ሕጎችን በአንድ አጠቃልሎ በማውጣት ለአፈጻጸም ምቹ ለማድረግ፣ የሕጉን ተፈጻሚነት ለማስፋት...

“አንድ በሚያደርገን ላይ ሥንሠራ ሀገር አንድ ትኾናለች፣ ሰላም ትኾናለች፣ ትበጽጋለች” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎"በመደመር መንግሥት ዕይታ የሃይማኖት መሪዎች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ከእስልምና ሃይማኖት አባቶች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች...