“ለመጭው ትውልድ የማንነት ነጻነትን እናወርሳለን” አቶ አሸተ ደምለው
ሁመራ፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ እንዲሳተፍ ምርጫ ቦርድ የሰጠውን መመሪያ ተከትሎ በሁመራ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
በሰልፉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...
የሕዝቡ የመምረጥ መብት በእጁ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቀን ተቆርጦለት እና መርሐ ግብር ወጥቶለት ምርጫ ቦርድን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት በሥራ ላይ ናቸው፡፡
ፖለቲካ ፓርቲዎች ስትራቴጂ እና ፕሮግራማቸውን እያስተዋወቁ ነው፡፡ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ባላቸው ልዩነት...
ካራማራ የኢትዮጵያዊነት ማኅተም።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና ክብር ለመድፈር የተነሱ ወራሪዎች ሁሉ የኢትዮጵያውያንን የማይበገር ክንድ ቀምሰው ተመልሰዋል። ከእነዚህም መካከል "በታላቋ ሶማሊያ ምስረታ" ሕልም የሰከረው እና የኢትዮጵያን ምድር ለዓመታት ሲመኝ የነበረው የዚያድ ባሬ...
የኩላሊት ጠጠር በሽታ ምልክት፣ ሕክምና እና መከላከያው
ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሽታው በኩላሊት ክፍል የሚከሠት ጠጠር ሲኾን በሥርዓተ ፍጭት መዛባት ምክንያት የሚከሠት እንደኾነ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ።
ይዘንጋው ይሁን በአሽከርካሪነት ሙያ ላይ የተሰማራ ወጣት ነው። በሥራ ላይ እያለ ከባድ ሕመም ስላጋጠመው...
ዓለም አቀፍ የቡና ገበያ ዋጋ መቀነሱን የቡና እና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ።
አዲስ አበባ: የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቡና እና ሻይ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤት ዓለም አቀፍ የቡና ገበያ ዋጋ እና የቀጣይ ሥራዎችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ በዓለም ገበያ ላይ...








