” የሃይማኖት ተቋማት ለሰላም፣ ለሕዝብ አንድነት እና ለሀገር ግንባታ ሚናቸው የላቀ ነው” ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት የሃይማኖት መሪዎች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ከወንጌላውያን አማኞች፣ ከ7ኛ ቀን አድቬንቲስት እና ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የሃይማኖት መሪዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ ርእሰ መሥተዳድር...
በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ "የመምረጥ እና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ የሚገኘው።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ...
የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከዓድዋ ድል ማግስት።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 (አሚኮ) ለአንድ ሀገር የውጭ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች የሀገራት የቀደመ ታሪክ ወሳኝነት አለው። በተለይም የዓድዋ ድልን የመሰሳሉ የታሪክ ክስተቶች ለዲፕሎማሲ ከፍ ያለ ተጽዕኖ አላቸው።
የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያ በጦርነት የማሸነፍ ወታደራዊ ድል...
የጤና ሚኒስቴር ከዋና የኤሌክትሪክ መስመር ለራቁ የጤና ተቋማት የፀሐይ ኀይል አቅርቦት እያመቻቸ ነው።
አዲስ አበባ፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በኢትዮጵያ ከዋና የኤሌክትሪክ መስመር ርቀው የሚገኙ የጤና ተቋማት የሚያጋጥማቸውን የኀይል እጥረት ለመቅረፍ እና ጥራት ያለው አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስል በፀሐይ ኃይል አቅርቦት ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ...
“ዐይኔን የገበርኩት ለሀገሬ በመኾኑ አይቆጨኝም” የካራማራው ጀግና
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመናትን የተሻገረው፤ ግን ደግሞ ዘመን አይሽሬ የኾነው የካራማራ ድል ደማቅ ታሪክ እነኾ 48 ዓመታትን አስቆጠረ።
የዛሬው ባለታሪካችን የካራማራ ነገር ሲነሳ አብሮ የሚመዘዝ ቁርኝት ያላቸው ናቸው። እኒህ ባለታሪክ ለሚወዷት ሀገራቸው...








