“ደብረ ብርሃን ከተማ የአልሚዎችን ቀልብ እየሳበች ነው” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አካላት፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት እና የተለያዩ የክልል አፈ ጉባኤዎች በደብረ ብረሃን ከተማ የሞዴል ቀበሌን እና የጠርሙስ ፋብሪካን ጎብኝተዋል፡፡ የአማር ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ...

የኅብረተሰቡን የንጹሕ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ እየተሠራ ነው።

ጎንደር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ የአምባ ጊዮርጊስ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች በንጹሕ መጠጥ ውኃ ተደራሽነት እጥረት ምክንያት ለእንግልት እና ለጤና ችግር መዳረጋቸውን ተናግረዋል። አሚኮ ያነጋገራቸው የከተማዋ ነዋሪ ቄስ መኳንንት ደሴ በመኖሪያ...

ስለ ሰላም በአንድነት እንነሳ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከብቸና ከተማ አሥተዳደር እና ከእነማይ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)፣...

ባለኮከብ ሆቴሎችን ለመገንባት ቦታ የወሰዱ ባለሃብቶች በፍጥነት አጠናቅቀው አገልግሎት እንዲሠጡ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ለልዩ ልዩ የሆቴል እና ቱሪዝም አገልግሎቶች ቦታ ከወሰዱ ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ከተማ እና...

አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ያደረጉ መመሪያዎች በየወቅቱ ቢወጡም ተግባራዊ ማድረግ ላይ ግን ክፍተት አለ።

ፍኖተ ሰላም: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ከዞኑ አካል ጉዳተኞች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ33ኛ ጊዜ የአካል ጉዳተኞችን ቀን አክብሯል። ''አካል...