“ሕዝቡ ከጎናችን በመኾኑ የጽንፈኛውን ሕልም በማጨለም አንፃራዊ ሰላም ማረጋገጥ ችለናል” ሌተናል ጀነራል መሐመድ ተሰማ

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል መሐመድ ተሰማ እና የእዙ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጄር ጀነራል ተስፋዬ ረጋሳ በጎጃም ተሰማርቶ ውጤታማ ግዳጅ እየተወጣ ከሚገኝ የጦር ክፍል መሪዎች እና አባላት...

የሽቦ መኪና መሥራት ወይስ የካርቶን ጠመንጃ መሸከም?

ባሕርዳር፡ የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጭቃ ተሽከርካሪ ሠርተን፣ ሽቦ ጠምዝዘን እንደመኪና እየነዳን፣ አባሮሽ ተጫውተን፣ ታላላቆቻችንን አክብረን ወንበር ለቀን አስቀምጠን፣ ጉልበት ስመን እና ለጎረቤት ታዝዘን ማደግ የብዙዎቻችን ኢትዮጽያውያን ትዝታ ነው። ይህ አስተዳደግ የመለወጥ ፍላጎታችን እና...

ለውጥ ያመጡ የግብርና ምርምር ሥራዎች እየተሠሩ ነው።

ባሕርዳር፡ የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አስተባባሪነት ዓመታዊ ክልላዊ የምርምር ሥራዎች ግምገማ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ በክልሉ ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያግዙ በምርምር የተገኙ ውጤቶች፣ በምርምር ዘርፉ የተገኙ ጥናቶች፣ በቀጣይ...

የባሕር በር የትውልድ ሕልውና ነው።

ባሕርዳር፡ የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የአፍሪካ ቀንድ ስትራቴጂካዊ የኾነው የቀይ ባሕር እና የኤደን ባሕረ ሰላጤ መገኛ በመኾኑ ለዓለም አቀፍ የንግድ መስመር ወሳኝ መተላለፊያ በር ነው። በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በአፍሪካ እና በአውሮፓ መካከል እንደ ድልድይ ኾኖ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ የተሠራውን የገጠር ኮሪደር ጎበኙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ ውስጥ የተሠራውን የገጠር ኮሪደር ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ...