የፖሊስ ሠራዊቱ ሕብረ-ብሔራዊ አስተሳሰብን በመላበስ ለሚያገለግለው ሕዝብ ኃላፊነቱን መወጣት እንዳለበት ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሕዳር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በወሎና በሸዋ ቀጠና ሲሰጥ የቆየው የጂኦስትቴጂካዊ እና የአመራር አቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል። በማጠቃለያ መርኃ ግብሩ የተገኙት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ ክልሉ...

የትውልድ ሥነ ምግባርን ለመገንባት እና ሙስናን ለመታገል የተለያዩ ተቋማዊ ሪፎርሞች ተደርገዋል፡፡

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ''ትውልድን በሥነ ምግባር፤ ተቋምን በአሠራር'' በሚል መሪ መልዕክት ሲያከብር የቆየውን 22ኛውን ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን የማጠቃለያ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የክልሉ...

ሕገ ወጥነትን በመከላከል የግብይት ሥርዓቱ የተሳለጠ እንዲኾን እየተሠራ ነው።

ደሴ፡ ኅዳር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ሕገ ወጥ የንግድ እንቅስቃሴን በመቆጣጠር የዋጋ ንረትን ለመቀነስ ከ45 ወረዳዎች እና ከከተማ አሥተዳደሮች ለተውጣጡ የንግድ ባለሙያዎች በኮምቦልቻ ከተማ ሥልጠና እየሰጠ ነው። የአማራ ክልል...

ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ተግቶ መሥራት ይገባል።

ጎንደር፡ ኅዳር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና ከከተማ አሥተዳደሩ ከተውጣጡ የጸጥታ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚተጉ ሌሎች አጋር አካላትም ተገኝተዋል። ‎ ‎ውይይቱ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ያለመ...

“አካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚ ለማድረግ አመለካከት ላይ መሥራት ያስፈልጋል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ደብረ ብርሃን፡ ኅዳር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ2018 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በዓለም እቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ33ኛ ጊዜ "አካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማኅበረሰብ መገንባት ለተሻለ ማኅበራዊ እድገት" በሚል መሪ መልዕክት በክልል...